Missionተልዕኮ
To pass down and preserve apostolic tradition and the pure Orthodox Tewahedo faith from generation to generation.ሐዋርያዊ ትውፊትና ንጹሕ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነትን ከትውልድ ወደ ትውልድ ማስተላለፍና መጠበቅ።

EOTC Australiaኢኦተቤ አውስትራሊያ

He was born in the land of Cappadocia to the governor Anastasius and Theoubsta. When his father passed away during his childhood, he was raised by another Christian governor and trained in military arts.ተወለደው በቀጰዶቅያ አገር ከመስፍኑ አንስጣስዮስና ከቴዎብስታ ሲሆን፣ አባቱ በሞተበት ጊዜ በሌላ ክርስቲያናዊ መስፍን አድጎ በጦር ኃይል ሠልጥኗል።
He went to Beirut, where he defeated the dragon through the power of the Cross, turning the people back to the worship of God. When he reached the age of 20, he went to King Dadianos, distributed all his possessions to the poor, and openly confessed his faith in Christ.ቤሩት ሄዶ ደራጎንን በኃይለ መስቀል ድል ነሥቶ ሕዝቡን ወደ እግዚአብሔር አምልኮ መልሷል። ዕድሜው 20 ሲሆን ወደ ንጉሥ ዱድያኖስ ሄዶ ንብረቱን ለድኆች ሰጥቶ በክርስቶስ ማመኑን በይፋ መስክሯል።
To pass down and preserve apostolic tradition and the pure Orthodox Tewahedo faith from generation to generation.ሐዋርያዊ ትውፊትና ንጹሕ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነትን ከትውልድ ወደ ትውልድ ማስተላለፍና መጠበቅ።
Prayer, unity, hospitality, and care for the sick, the young, and those who mourn.ጸሎት፣ አንድነት፣ እንግዳ ተቀባይነት፣ እና ለሕመምተኞች፣ ለወጣቶችና ለሚያዝኑ እንክብካቤ።
Communityማኅበረሰብ
Youth, families, shared activities, and care in times of loss — ways the parish walks with you.ወጣቶች፣ ቤተሰቦች፣ የጋራ እንቅስቃሴዎች እና በሀዘን ጊዜ እንክብካቤ — አጥቢያው ከእርስዎ ጋር የሚሄድባቸው መንገዶች።
Fellowship, mezmur, and teaching for young people who want to grow in the faith together.በሃይማኖት አብረው ለማደግ ለሚፈልጉ ወጣቶች ስብሰባ፣ መዝሙር እና ትምህርት።
Get involvedይሳተፉSupport for parents and children — Sunday school, welcome after liturgy, and care in daily life.ለወላጆችና ለልጆች ድጋፍ — የሰንበት ትምህርት፣ ከቅዳሴ በኋላ እንኳን ደህና መጡ፣ እና በዕለት ተዕለት እንክብካቤ።
Get involvedይሳተፉMahber gatherings, shared meals, volunteering, and parish events that keep the household close.የማኅበር ስብሰባዎች፣ የጋራ ምግብ፣ በጎ ፈቃድ እና ቤተሰቡን የሚያቀራርቡ የአጥቢያ ዝግጅቶች።
See activitiesእንቅስቃሴዎችን ይመልከቱGuidance for memorial prayers and funeral arrangements, offered with pastoral care and dignity.ጸሎተ ፍትሐት እና ለቀብር ዝግጅት መመሪያ በእንክብካቤና በክብር የሚቀርብ።
Ask for guidanceመመሪያ ይጠይቁParishአጥቢያ
The parish priest and committee care for the liturgy, teaching, and the ordinary needs of families.የአጥቢያ ካህን እና የኮሚቴው አባላት ቅዳሴን፣ ትምህርትን እና የቤተሰብ እንክብካቤን ይመራሉ።

Parish priestካህን

Chairpersonሰብሳቢ

Secretaryጸላፊ

Treasurerገንዘብ ያዥ

Memberአባል

Memberአባል

Memberአባል

Memberአባል